ዕዝራ 1:3 NASV

3 ከሕዝቡ መካከል በእናንተ ዘንድ የሚኖር ማናቸውም ሰው አምላኩ ከእርሱ ጋር ይሁን፤ በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣና በዚያ ለሚኖረው አምላክ፣ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ይሥራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 1:3