ዕዝራ 10:8 NASV

8 ዐዋጁም በሦስት ቀን ውስጥ ያልመጣ ማንም ሰው በሹማምቱና በሽማግሌዎቹ ውሳኔ መሠረት ንብረቱ ሁሉ እንዲወረስ፣ ራሱም ከምርኮኞቹ ጉባኤ እንዲወገድ የሚያዝ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 10:8