ዕዝራ 3:12 NASV

12 የቀድሞውን ቤተ መቅደስ ያዩ በዕድሜ የሸመገሉ ብዙ ካህናት፣ ሌዋውያንና የቤተ ሰብ አለቆች የዚህ ቤተ መቅደስ መሠረት ሲጣል ባዩ ጊዜ፣ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ ሌሎቹ ግን የደስታ ጩኸት አሰሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 3:12