ዕዝራ 3:13 NASV

13 የሕዝቡ ጩኸት ድብልቅልቅ ያለ ስለ ነበር፣ የደስታውን እልልታ ከልቅሶው ጩኸት መለየት የሚችል ማንም አልነበረም፤ ድምፁም ከሩቅ ይሰማ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 3:13