ዕዝራ 7:17 NASV

17 በዚህም ገንዘብ ወይፈኖችን፣ አውራ በጎችንና ጠቦቶችን፣ ከእህል ቊርባኖቻቸውና ከመጠጥ ቊርባኖቻቸው ጋር መግዛት እንዳለብህ አትርሳ፤ እነዚህንም በኢየሩሳሌም በሚገኘው በአምላካችሁ ቤተ መቅደስ መሠዊያ ላይ አቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 7:17