ዕዝራ 8:16 NASV

16 ስለዚህ መራሕያኑን አልዓዛርን፣ አርኤልን፣ ሸማያን፣ ኤልናታንን፣ ያሪብን፣ ኤልናታን፣ ናታንን፣ ዘካርያስንና ሜሱላምን እንዲሁም መምህራኑን ዮያሪብንና ኤልናታንን አስጠራኋቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 8:16