ዕዝራ 8:17 NASV

17 እነርሱንም ካሲፍያ በሚባል ስፍራ አለቃ ወደ ሆነው ወደ አዶ ላክኋቸው፤ በአምላካችን ቤት የሚያገለግሉ ሰዎችን ያመጡልን ዘንድ በካሲፍያ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች ለሆኑት ለአዶና ለሥጋ ዘመዶቹ የሚናገሩትን አስታወቅኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 8:17