ዕዝራ 8:18 NASV

18 መልካሚቱ የአምላካችን እጅ በእኛ ላይ ስለ ነበረች፣ ከሞሖሊ ዘሮች የእስራኤል ልጅ የሌዊ ልጅ የሆነውን ሰራብያ ተብሎ የሚጠራውን አስተዋይ ሰው፣ ከእርሱም ጋር ዐሥራ ስምንት የሚሆኑ ወንዶች ልጆቹንና ወንድሞቹን አመጡልን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 8:18