ዕዝራ 8:21 NASV

21 ራሳችንን በአምላካችን ፊት ዝቅ እንድናደርግ፣ ጒዞውም ለእኛና ለልጆቻችን፣ ለንብረታችንም ሁሉ የተቃና እንዲሆንልን፣ እዚያው በአኅዋ ወንዝ አጠገብ ጾም ዐወጅሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 8:21