ዘካርያስ 1:7 NASV

7 ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፣ ሳባጥ በሚባለው በዐሥራ አንደኛው ወር በሃያ አራተኛው ቀን፣ የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 1:7