ዘካርያስ 10:10 NASV

10 ከግብፅ እመልሳቸዋለሁ፤ከአሦርም እሰበስባቸዋለሁ፤ወደ ገለዓድና ወደ ሊባኖስ አመጣቸዋለሁ፤በቂ ስፍራም አይገኝላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 10:10