ዘካርያስ 11:10 NASV

10 ከዚያም ከአሕዛብ ሁሉ ጋር የገባሁትን ኪዳን ለማፍረስ፣ “ሞገስ” ብዬ የጠራሁትን በትሬን ወስጄ ሰበርሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 11:10