ዘካርያስ 11:13 NASV

13 እግዚአብሔርም ሊከፍሉኝ የተስማሙበትን ጥሩ ዋጋ “በግምጃ ቤቱ ውስጥ አኑረው” አለኝ፤ እኔም ሠላሳውን ብር ወስጄ በእግዚአብሔር ቤት ባለው ግምጃ ቤት አስቀመጥሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 11:13