ዘካርያስ 11:16 NASV

16 እነሆ፤ በምድሪቱ ላይ እረኛ አስነሣለሁ፤ እርሱም የጠፋውን አያስብም፤ የባዘነውን አይፈልግም፤ የተሰበረውን አይጠግንም፤ የዳነውንም አይቀልብም፤ ነገር ግን የሰባውን ሥጋ ይበላል፤ ሰኰናውንም ሳይቀር ይቀለጣጥማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 11:16