ዘካርያስ 11:7 NASV

7 ስለዚህ ለዕርድ የተለዩትን በጎች፣ በተለይም የተጨቈኑትን አሰማራሁ። ሁለት በትሮች ወስጄም፣ አንዱን “ሞገስ” ሌላውንም “አንድነት” ብዬ ጠራኋቸው፤ መንጋውንም አሰማራሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 11:7