ዘካርያስ 13:5 NASV

5 እርሱም፣ ‘እኔ ገበሬ እንጂ ነቢይ አይደለሁም፤ ከልጅነቴ ጀምሮ ኑሮዬ የተመሠረተውም በዕርሻ ላይ ነው’ ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 13:5