ዘካርያስ 14:2 NASV

2 ኢየሩሳሌምን እንዲወጉ አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ ከተማዪቱ ትያዛለች፤ ቤቶች ይበዘበዛሉ፤ ሴቶችም ይደፈራሉ፤ የከተማዪቱ እኩሌታ ይማረካል፤ የሚቀረው ሕዝብ ግን ከከተማዪቱ አይወሰድም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 14:2