ዘካርያስ 2:10 NASV

10 “የጽዮን ልጅ ሆይ፤ እልል በዪ፤ ደስም ይበልሽ፤ እኔ እመጣለሁና፤ በመካከልሽም እኖራለሁ” ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 2:10