ዘካርያስ 3:7 NASV

7 “እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ ‘በመንገዴ ብትሄድ፣ ትእዛዜንም ብትጠብቅ፣ ቤቴን ታስተዳድራለህ፤ በአደባባዮቼም ላይ ኀላፊ ትሆናለህ፤ በዚህ በቆሙት መካከል ቦታ እሰጥሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 3:7