ዘካርያስ 5:9 NASV

9 ከዚያም ወደ ላይ ተመለከትሁ፤ እነሆም፣ ከፊቴ ሁለት ሴቶች ነበሩ፤ በክንፎቻቸውም ነፋስ ነበር፤ ክንፎቻቸውም እንደ ሽመላ ክንፎች ነበሩ፤ የኢፍ መስፈሪያውንም በምድርና በሰማይ መካከል አነሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 5:9