ዘካርያስ 6:13 NASV

13 የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚሠራው እርሱ ነው፤ ክብርን ይጐናጸፋል፤ በዙፋኑ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ስምምነት ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 6:13