ዘካርያስ 7:7 NASV

7 ኢየሩሳሌምና በዙሪያዋ ያሉ ከተሞች በሰላምና በብልጽግና ላይ ሳሉ፣ የደቡብና የምዕራብ ኰረብቶች ግርጌ የሰው መኖሪያም በነበሩበት ጊዜ፣ እግዚአብሔር በቀደሙት ነቢያት የተናገረው ቃል ይህ አልነበረምን?’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 7:7