13 የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት ሆይ፤ በአሕዛብ መካከል የርግማን ምሳሌ ነበራችሁ፤ አሁን ግን አድናችኋለሁ፤ እናንተም በረከት ትሆናላችሁ። አትፍሩ፤ ነገር ግን እጃችሁን አበርቱ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 8:13