ዘካርያስ 8:21 NASV

21 የአንዲቱ ከተማ ነዋሪዎችም፣ ‘እግዚአብሔርን ለመለመን እግዚአብሔር ጸባኦትን ለመፈለግ፣ ኑ፤ በፍጥነት እንሂድ፤ እኔም ራሴ እሄዳለሁ’ እያሉ ወደ ሌላዪቱ ከተማ ይሄዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 8:21