ዘካርያስ 8:4 NASV

4 እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “ሽማግሌዎችና አሮጊቶች እንደ ገና በኢየሩሳሌም አደባባይ ይቀመጣሉ፤ እያንዳንዳቸውም ከዕድሜአቸው ብዛት የተነሣ ምርኵዝ ይይዛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 8:4