ዘካርያስ 9:7 NASV

7 ደሙን ከአፋቸው፣የተከለከለውንም ምግብ ከመንጋጋቸው አወጣለሁ።የተረፉት ለአምላካችን ይሆናሉ፤በይሁዳም አለቆች ይሆናሉ፤አቃሮንም እንደ ኢያቡሳዊ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 9:7