19 ከዚያም አምላካችን እግዚአብሔር (ያህዌ) ባዘዘን መሠረት ከኮሬብ ተነሥተን እንዳያችሁት በዚያ ጭልጥ ባለና በሚያስፈራ ምድረ በዳ ዐልፈን፣ በኰረብታማው በአሞራውያን አገር በኩል ወደ ቃዴስ በርኔ መጣን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:19