ዘዳግም 1:3 NASV

3 በአርባኛው ዓመት፣ በዐሥራ አንደኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን እስራኤላውያንን በሚመለከት እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘውን ሁሉ ሙሴ ለእነርሱ ነገራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:3