ዘዳግም 1:39 NASV

39 ይማረካሉ ያላችኋቸው ታናናሾች፣ ክፉና በጎውን ለይተው የማያውቁት ልጆቻችሁ ምድሪቱን ይገቡባታል፤ ለእነርሱም እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ይወርሷታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 1:39