ዘዳግም 10:1 NASV

1 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲህ አለኝ፤ “እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ቀርጸህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ላይ ውጣ፤ ታቦትም ከዕንጨት ሥራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:1