ዘዳግም 10:12 NASV

12 አሁንም እስራኤል ሆይ፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) እንድትፈራው፣ በመንገዶቹ ሁሉ እንድትሄድ፣ እንድትወደው፣ በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ እንድታገለግለው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:12