ዘዳግም 10:17 NASV

17 አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የአማልክት አምላክ (ኤሎሂም)፣ የጌቶች ጌታ (አዶናይ) ታላቅ አምላክ (ኤሎሂም)፣ ኀያልና የሚያስፈራ፣ አድልዎ የማያደርግ፣ መማለጃም የማይቀበል ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:17