ዘዳግም 10:4 NASV

4 እግዚአብሔር (ያህዌ) በስብሰባው ቀን፣ በእሳት ውስጥ ሆኖ ለእናንተ የተናገራቸውንና ቀድሞ ጽፎአቸው የነበሩትን ዐሥሩን ትእዛዛት በእነዚህ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው። እግዚአብሔርም (ያህዌ) እነርሱን ለእኔ ሰጠኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:4