ዘዳግም 11:17 NASV

17 ከዚያም የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቊጣ በላያችሁ ይነዳል፤ እርሱም ዝናብ እንዳይዘንብ፣ ምድሪቱም ፍሬ እንዳትሰጥ ሰማያትን ይዘጋል፤ እናንተም እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሚሰጣችሁ ከመልካሚቱ ምድር ወዲያውኑ ትጠፋላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:17