ዘዳግም 12:17 NASV

17 የእህልህን፣ የወይን ጠጅህንና የዘይትህን ዐሥራት፣ ወይም የቀንድ ከብት፣ የበግና የፍየል መንጋህን በኵራት፣ ወይም ለመስጠት የተሳልኸውን ወይም የፈቃድህን ስጦታ፣ ወይም የእጅህን ስጦታ፣ በከተሞችህ ውስጥ መብላት የለብህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:17