ዘዳግም 12:2 NASV

2 ከምድራቸው የምታስለቅ ቋቸው አሕዛብ በረጅሙ ተራሮች፣ በኰረብቶችና በእያንዳንዱ ዛፍ ሥር አማልክታቸውን የሚያመልኩባቸውን ስፍራዎች ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:2