20 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሰጠህ ተስፋ መሠረት ግዛትህን ሲያሰፋልህ፣ ሥጋ አምሮህ፣ “ሥጋ መብላት እፈልጋለሁ” በምትልበት ጊዜ፣ ያሰኘህን ያህል ሥጋ መብላት ትችላለህ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:20