ዘዳግም 12:23 NASV

23 ደሙን ግን እንዳትበላ ተጠንቀቅ፤ ደም ሕይወት ስለ ሆነ፣ ሥጋን ከነሕይወቱ አትብላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:23