ዘዳግም 12:5 NASV

5 ዳሩ ግን አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለስሙ ማደሪያ እንዲሆነው፣ በነገዶቻችሁ መካከል የሚመርጠውን ስፍራ እሹ፤ ወደዚያም ስፍራ ሂዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:5