ዘዳግም 13:3 NASV

3 አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ትወዱት እንደሆነ ያውቅ ዘንድ ሊፈትናችሁ ነውና፣ የዚያን ነቢይ ቃል ወይም ሕልም ዐላሚውን አትስማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 13:3