ዘዳግም 14:2 NASV

2 ምክንያቱም አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቅዱስ ሕዝብ ነህ፤ ለራሱ የተለየ ሕዝብ እንድትሆንለት እግዚአብሔር (ያህዌ) በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ አንተን መርጦሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 14:2