ዘዳግም 14:21 NASV

21 አንተ ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቅዱስ ሕዝብ ነህና የሞተውን ሁሉ አትብላ፤ ከከተሞችህ በአንዲቱ ለሚኖር መጻተኛ ስጠው፤ ይብላውም፤ ለውጭ አገር ሰው ሽጠው። የፍየልን ግልገል በእናቱ ወተት አትቀቅል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 14:21