ዘዳግም 15:11 NASV

11 በምድሪቱ ላይ ድኾች ምንጊዜም አይጠፉም፤ ስለዚህ በዚያ ለሚኖሩ ወንድሞችህ፣ ለድኾችና ለችግረኞች እጅህን እንድትዘረጋ አዝሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:11