ዘዳግም 15:14 NASV

14 ከመንጋህ፣ ከዐውድማህና ከወይን መጭመቂያህ በልግስና ስጠው፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በባረከህ መጠን ስጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:14