ዘዳግም 15:2 NASV

2 አፈጻጸሙም እንደሚከተለው ነው፤ እያንዳንዱ አበዳሪ ለእስራኤላዊ ባልንጀራው ያበደረውን ይተውለት፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የዕዳ ምሕረት አውጆአልና፣ አበዳሪው፣ እስራኤላዊ ባልንጀራውን ወይም ወንድሙን ዕዳውን እንዲከፍለው አይጠይቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:2