ዘዳግም 15:6 NASV

6 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሰጠህ ተስፋ መሠረት ስለሚባርክህ፣ አንተ ለብዙ አሕዛብ ታበድራለህ እንጂ ከማንም አትበደርም፤ ብዙ አሕዛብን ትገዛለህ እንጂ ማንም አንተን አይገዛህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:6