ዘዳግም 16:1 NASV

1 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በአቢብ ወር ከግብፅ በሌሊት ስላወጣህ፣ የአቢብን ወር ጠብቅ፤ የአምላክህን የእግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ፋሲካ አክብርበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 16:1