ዘዳግም 16:13 NASV

13 የእህልህን ምርት ከዐውድማህ፣ ወይንህንም ከመጭመቂያህ ከሰበሰብህ በኋላ፣ የዳስን በዓል ሰባት ቀን አክብር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 16:13