15 እግዚአብሔር (ያህዌ) በመረጠው ስፍራ ለአምላክህለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በዓሉን ሰባት ቀን አክብር፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በእህል ምርትህና በእጅህ ሥራ ሁሉ ይባርክሃል፤ ደስታህም ፍጹም ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 16:15