ዘዳግም 16:6 NASV

6 ነገር ግን ለስሙ ማደሪያ ይሆን ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሚመርጠው ስፍራ፣ ፀሓይ ስትጠልቅ ምሽቱ ላይ ከግብፅ በወጣህበት ሰዓት ዓመታዊ መታሰቢያ በዚያ ፋሲካን ሠዋ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 16:6